BlackFire
POET-TREE
የራስታ መንገድANCIENT SEA
BAHARI YA KALE
BALL OF CONFUSION
البحر القديم
BLACK BEAUTY
CASH TURN ASH
THE EDGE (OF RAGE)
THE HILLS
የጥንት ባህር
OVER THE HORIZON
SILK 'N' SATIN
STEP IN FIRE
የእውነት ቃላት
P.U.R.E ንጹህ ሱቅJamaica / EnglishENGLISHEthiopia / Amharic
BlackFire
POET-TREE
  • THE LION’S ROAR (SON OF FIRE)
  • የራስታ መንገድ
  • የጥንት ባህር
  • P.U.R.E ንጹህ ሱቅ
  • ስለ በላከ-ፋየረ ገጣሚው Ethiopia / Amharic
  • ABOUT THE POET Jamaica / English
  • BLACKFIRE.PT
  • RASSABURTAFARI.COM
  • T-SHIRTS & MORE
  • CASHAPP
  • FACEBOOK
  • INSTAGRAM
  • TWITTER
  • YOUTUBE
“…ብላክ-ፋየር ሊደመጥ የሚገባው ሰው ነው” — ሪኪ ማክኬኒ (የአምስት ጊዜ የግራሚ እና የህይወት ዘመን ሽልማት አሸናፊ ሲሆን የብላይድ ቦይስ ኦፍ አላባማ ድራመር እና የድምፅ አቀንቃኝ ነው)
BlackFire Poet-Tree
ብላክ-ፋየር ገጣሚው የተወለደው በኪንግስተን ነው፣ ቤተሰቦቹ ወደ አሜሪካ የፈለሱት እርሱ የሶስት አመት ልጅ ሳለ ነበር።  በቀድሞው የኮሎምቢያ ዩኒየን ኮሌጅ (የአሁኑ የዋሽንግቶን አድቬንቲስት ዩኒቨርሲቲ) ዲግሪውን በባዮሎጂ ካገኘ በኋላ ወደ ጋምቢያ በመሄድ የእንግሊዝኛ መምህር በመሆን አገልግሏል፣ በመቀጠልም በ-ራይት ስቴት ዩንቨርሲቲ የሜዲካል ትምህርት ክፍል የሜዲካል ዲግሪውን አግኝቷል፤ ሆኖም ግን ላልተወሰነ ግዜ ስራውን በመልቀቅ፣ ከዚህ ቀድም የባዮሎጂ እና የሜዲሲን ትምህርቱን በትጋት እንዳጠናው ሁሉ የማህበራዊ ሳይንስን በጥልቀት ለመዳሰስ ጉዞውን ጀምሯል።
BlackFire Poet-Tree
የፈጠራ ስራዎቹ ይዘትም ሬጌን በቅኔ በማዋዛት በቅኝ-ግዛት እና በባሪያ ንግድ ተጠቂ የሆኑ የአፍሪካ-አሜሪካዊያንን ታሪካዊ ስነ-ልቦና በመተንተን የዚህ ዘመን የኑሮ ትግላቸውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። የመጀመሪያ የአልበም ስራው የራስታ መንገድ፤ የፈውስ መዝሙር የሚል ሲሆን፣ የባህል ግጭቶችን ለመፍታት የሚያግዙ ሀሳቦችን የያዘ ነው። እርሱም የራስተፈሪያን ዕምነትን ልባዊ ተከታይ ሲሆን፣ የሙዚቃ ስራዎቹም የሰውን ልጅ በመንፈሳዊ ፍቅር በማዳን ዙሪያ የሚያጠንጥኑ ናቸው። ከመደብ ልዩነት በተቃርኖ፣ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚመደቡት “ሬጌ የባለቅኔ ከተማ ኃይል” (P.U.R.E) በሚባለው ዘርፍ ነው። 

በቅድሚያ ቦታ ለማስያዝ እና ለህዝብ ግንኙነት፣
ወደ 1 (458) 212-9519 ይድውሉ
1fireojZoyS9Y3AeGG7t9wFkZiAGfWX37 © 2014-2023 Patrick Steve Beadle. All rights reserved. የባለቤትነት መብቱ የተጠበቀ ነው። የግላዊነት ፖሊሲ ‎…/php.css.html.js‏
  • አማርኛ
  • English
  • العربية
  • español