B
l
a
c
k
F
i
r
e
P
O
E
T
-
T
R
E
E
T
H
E
W
A
Y
O
F
R
A
S
T
A
ANCIENT SEA
BAHARI YA KALE
BALL OF CONFUSION
البحر القديم
BLACK BEAUTY
CASH TURN ASH
THE EDGE (OF RAGE)
THE HILLS
የጥንት ባህር
OVER THE HORIZON
SILK 'N' SATIN
STEP IN FIRE
كلمات الحقيقة
P.U.R.E STORE
ENGLISH
B
l
a
c
k
F
i
r
e
P
O
E
T
-
T
R
E
E
MENU
THE LION’S ROAR (SON OF FIRE)
የራስታ መንገድ
WORDS OF TRUTH
P.U.R.E
ንጹህ ሱቅ
SWITCH TO ENGLISH
ስለ በላከ-ፋየረ ገጣሚው
ABOUT THE POET
BLACKFIRE.PT
RASSABURTAFARI.COM
T-SHIRTS & MORE
CASHAPP
FACEBOOK
INSTAGRAM
TWITTER
YOUTUBE
የጥን
ት
ባህር
read
ውኆች በጥልቁ የሚፈሱበትን ቦታ አውቃለሁ
እኛ ሁላችንም የጥንቶቹ የሚናገሩበትን ሥፍራ።
እኔም እላለሁ መቆሚያን አለማወቅ ኃጢያት ነው
የብስ በሌለበት ነጻ መውጣትን አጣጥም ዘንድ ይገባኛልን?
በውሃ ላይ እጓዝ ይሆን፣ ወይስ ክብሬ ከመሬት ይወድቃል
ሹክሹክታየ ነፋስ ይሁን፣ ልቤም ሲቀዝፍ ልመልከት
ያኔ ያየኸኝ እንደሁ፣ የት እንደቆምኹ በዚያው ታውቃለህ
ያኔ የነካኸኝ እንደሁ፣ ማን እንደሆነኹ በዚያው ታውቃለህ
በዚያም ውሃ በጥልቅ በሚፈስበት ስፍራ አግኘኝ
እኔም የጥንቶቹ በሚናገሩበት ሥፍራ እገናኝሃለሁ
የጥዋቱን ነፋስ ሹክሹክታ አትሰማምን?
ብርታትህን ከፍርሃትህ በላይ ከፍ አድርግ
እግርህ የሚያውቀውን ቋንቋ አድምጥ
የጥንት ነጋሪዎቿም ወዴት አድግ ዘንድ የሚነግሩኝን አድምጥ
ሞገድ ሁሉ ሸለቆ፣ ጉብታም ሁሉ አፋፍ አለው
ከሞገዱ በታች፣ የጥንቶቹ የሚናገሩበት ነው
ከጉብታውም በላይ ባለ አንዳች ሥፍራ፣
ነጋሪዎቻችን ተገናኝተዋል፣
እንደ
እ
ሳ
ት
ያለፍርሃት በውሃ ላይ ስንጓዝ ትመለከታለህ
እዚህ ባመጣን የአንበሳ ኩራት ተሞልተን
1fireojZoyS9Y3AeGG7t9wFkZiAGfWX37
© 2014-2023
Patrick Steve Beadle
.
All rights reserved.
የባለቤትነት መብቱ የተጠበቀ ነው።
የግላዊነት ፖሊሲ
…/php.css.html.js
አማርኛ
English
العربية
kiswahili